Site Loader
Bole sub-city, Alfoz Plaza 5th floor office No. 504

5ኛው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ  | መስከረም 10, 2016
The 5th Annual General Assembly Meeting | Sep 21, 2023

የሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ መብቶች መስከረም 10 ቀን 2016 5ኛ የጠቅላላ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤውን በአዜማን ሆቴል በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል፡፡

ማሕበሩ በዚህ ጠቅላላ ጉባኤው ገለልተኛ በሆነ የውጪ ኦዲተር ያሰራውን የኦዲት ሪፖርት አቅርቦ በጠቅላላ ጉባዔ አባላት ያፀደቀ ሲሆን በባለፈው በጀት ዓመት (ከሰኔ 01 ቀን 2014 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ/ም) ያለውን የስራ አፈጻጸም በአባላቱ በመገምገም አፅደቋል::

ማህበሩ በመጪው 2016 በጀት ዓመት ሊሰራ ያሰበውን የስራ እቅድ ዝርዝሮችን እና የአዳዲስ አባሎችን የአባልነት ማምልከቻዎች በአባላቱ በማፅደቅ ጉባኤውን አጠናቋል።

—————————–
On September 21, 2021, the Annual General Assembly Meeting of Lawyers for Human Rights was effectively held at Azzeman Hotel

During this General Assembly of the Association, members conducted a thorough review of the audit report prepared by external auditors. They also evaluated and granted approval for the activities carried out during the preceding fiscal year.

Finally, the Association showcased its proposed initiatives for the upcoming fiscal year and secured the assembly’s endorsement for both the activity plan and new membership applications

Post Author: LHRadmin admin