ቅድሚያ ለሰላም!
በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን፣ ፍትሕና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ከአገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የቀረበ የሰላም ጥሪ እንደሚታወቀው…
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሚኒስትሮች ም/ቤት ፀድቀው ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እየቀረቡ ያሉ አዳዲስ አዋጆች እና የአዋጅ…
Lawyers for Human Rights (LHR) is thrilled to announce that the African Commission on Human…
ድርጅታችን ‘የህግ ባለሙያዎች ለሰብአዊ መብቶች’ በአገራችን ተግባራዊ ይደረጋል በሚል እንቅስቃሴ የተደረገበት ካለው የሽግግርፍትህ ጋር በተያያዘ በፖሊሲ ሰነድ ዝግጅቱ ላይ በተናጠል እና ከሌሎች ሲቪል ማህበራት ጋር በጋራ በመሆን ምክረ ሃሳቦችንበማቅረብ በንቃት ሲሳተፍ የቆይ ከመሆኑም በላይ ለተግባራዊነቱም መደላደል የሚሆኑ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል። አሁንምየሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ሰነዱ በቅርቡ ፀድቆ ስራ ላይ ሊውል እንደሆነ እየተነገረ ባለበት ደረጃ ድርጅታችን ከሌሎች ሲቪል ማህበራትጋር በጋራ በመሆን የፖሊሲ ሰነዱ ሊኖረው በሚገባው የመጨረሻ ይዘትና ቅርፅ ላይ አስተያየታችንን እንደሚከተለው አቅርበናል ———————- Our organization, Lawyers for Human Rights, has been actively engaged by itself and…